Resources
የሲያትልትምህርትቤቶችየቤተሰብመርጃዎች
ሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ለእያንዳንዱ ተማሪ ከፍተኛ ጥራት ያለው ትምህርት ለመስጠት ቁርጠኛ ነው።
እኛ የሲያትል ከተማ እናገለግላለን።ተማሪዎቻችን ከ140 በላይ ቋንቋዎች ወይም ዘዬዎችን ይናገራሉ። በቤተሰቦች እና በተማሪዎች በብዛት የሚነገሩ ከፍተኛ አምስት ቋንቋዎች የሚከተሉት ናቸው: ስፓኒሽኛ፣ሶማሊኛ፣ቻይንኛ፣ቬትናምኛ እና አማርኛ።
ትምህርት ቤቶቻችን 62 አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣10 K-8 ትምህርት ቤቶች፣11 መለስተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና 17 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ያካትታሉ።
የብዝሃ ቋንቋ ገፅ
ሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ቤተሰቦች ተማሪዎቻቸውን እንዲያግዙ ለመርዳት ቁልፍ በሆኑ ድረ-ገጾች ላይ በኮምፒዩተር ሳይሆን በሰው የተተረጎሙ ጠቃሚ መረጃዎችን ያትማል።
ሁሉም ድረ-ገጾቻችን በዚህ መንገድ አይታተሙም።የቋንቋ አገናኞች የሌሉት ድረ-ገጽ ከጎበኙ፣በላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ የሚገኘውን የጉግል ትርጉም መጠቀም ይችላሉ።
ለሲያትል ትምህርት ቤቶች አዲስ
ወደ ሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች እንኳን በደህና መጡ!
በተሸላሚ ትምህርት ቤቶቻችን፣በታላላቅ አስተማሪዎቻችን፣በጠንካራ የአካዳሚክ ፕሮግራሞቻችን እና የማህበረሰባችን ተሳትፎ እንኮራለን።
ልጅዎ ነሐሴ 31 ላይ 5 ዓመት ይሆነዋል(ይሆናታል)? ስለዚህ በሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ወደ ኪንደርጋርተን ለመመዝገብ ጊዜው አሁን ነው።!
ልጄ ተመዝግቧል።ቀጥሎ ምንድን ነው?
መርጃዎች
ዜና
የ2023-24 ቁልፍ ቀኖች
የ2023-24 የትምህርት ዘመን ቀናት…Student School Assignment
Understanding School Choice and School Assignment New Students ልጅዎ ኪንደርጋርተን እየጀመረ ነው ወይም አዲስ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው? ተማሪዎች አንዴ ከተመዘገቡ በኋላ በቀጥታ ወደ የአከባቢትምህርት ቤት( “Attendance Area School”…Walk and Bike to School
ወደ ትምህርት ቤት በእግር እና ብስክሌት መሄድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ፣በትምህርት ቤቶች አካባቢ ያለውን መጨናነቅ እና ብክለት ለመቀነስ እንዲሁም ማህበረሰብ ለመፍጠር አስደሳች መንገድ ነው።…አግኙን
የድር ገፅ ግብረ መልስ የድር ገጽ ግብረ መልስ ወይም አስተያየቶች ሊልኩልን ይችላሉ።
አጠቃላይ ጥያቄዎች ጥያቄዎች ወደ ሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች በእንነጋገር ቅጽ በኩል መላክ ይችላሉ።